የኬሚካልና ኮንስትራክሽን ግብዓቶች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት በሚኒስትሮች ምክር ቤት በደንብ ቁጥር 288/2005 ዓ.ም በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ስር ሆኖ ተመሠረተ፡፡


አላማ
ከዓለም አቀፍ ተሞክሮ እና ከሀገር ውስጥ ልምድ በመነሳት ሁለገብ ድጋፍ በመስጠት የኬሚካልና የኮንስትራክሽን ግብዓቶች ኢንዱስትሪ የቴክኖሎጂዎችን ልማትና ሽግግርን በማፋጠን የዘርፉን ልማት እመርታ ማምጣትና ኢንዱስትሪዎቹን በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ በማብቃት በዘርፉ ገቢ ምርቶችን በመተካትና ወጪ ምርቶችን በዓይነትና በመጠን በጉልህ ማሳደግ ማስቻል  ነው፡፡ 

 ተልዕኮ፡-
በኬሚካልና ኮንስትራክሽን ግብዓቶች ኢንዱስትሪ ልማት ዘርፍ ዘላቂ የሆነና ኢንዱስትሪውን በተፋጠነ መልኩ እንዲስፋፋ አቅምን ለማሳደግ የሚያስችል የማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ ሽግግር በማድረግ ፣በዘርፉ የሚታየውን የክህሎት ክፍተት በመሙላት ፣የተደራጀ የኢንዱስትሪ የግብዓት ድጋፍ በመስጠት ዘርፉ አለም አቀፋዊ ተወዳዳሪነት እንዲኖረው ማድረግ ነው፡፡ 
 እሴቶች 
o    ለልማታዊ ባለሀብቱ ስኬት እንተጋለን፣
o    ምንጊዜም ለመማርና ለሙያችን ተገዢ ሆነን ለማገልገል ዝግጁ ነን፣
o    ለፈጣን የቴክኖሎጂ ሽግግርና ተጠቃሚነት እንሠራለን፤
o    ለአከባቢ ደህንነትና እንክብካቤ እንቆማለን፤ 
o    የሰመረ ቅንጅታዊ አሰራርን እንተገብራለን፤
o    ፍትሐዊ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነትን እናራምዳለን፤

ራዕይ፡
በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆነ የኬሚካልና ኮንስትራክሽን ግብዓቶች ኢንዱስትሪ በ2017 ተገንብቶ ማየት ነው ፡፡

 

 

 

izmir ukraynalı escort bornova escort buca escort Buca escort Çeşme escort Antalya sınırsız escort Antalya grup escort kadriye escort çankaya escort cebeci escort